Title here
Summary here
ዓለምን ለኑሮ ተስማሚ እና የተሻለች ለማድረግ የታለመ መጨረሻ የሌለው የስልጣኔ ጉዞ ህይወትን የባሰ ውስብስብ እንዲሆን አድርጎታል፡፡ ምንም እንኳን ሰዎች በብዙ መልኩ ነገሮች ከወላጆቻቸው የተሻሉ ቢሆኑላቸውም እነርሱ ራሳቸው ግን የተሻሉ አይደሉም፡፡ ሰዎች በድካምና በስጋት ወስጥ ናቸው፡፡ ሰዎች ምሪት እና አማካሪ፣ ጥበቃ እና ዋስትና እንደሚያስፈልጋቸው አጠያያቂ አይደለም፡፡ ሁላችንም የአእምሮ ሠላም እንዲኖረን እንፈልጋለን፡፡ የአእምሮ ሰላም እንዴት ያለ ትልቅ ሀብት ነው! ይህን አይነት ሠላም ግጭትና ተስፋ መቁረጥ፣ አመፃና ችግር በበዛበት ዓለም ውስጥ ማግኘት ይቻል ይሆን? ሰው በውጥረት ውስጥ እግዚአብሔርን ያማከለ ህይወት ሰላምን ይሰጣል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰላም ምንጭ በልባችን ያለው የውጊያ ሜዳ ሀጢአትን መናዘዝ እና ንሰሀ መግባት የአእምሮ ሠላም ይሰጣል መዝሙር ሀያ ሶስት ዘላቂ ሠላም
19 ጁላይ 2023 in ሰላም 6 minutes