Title here
Summary here
ሰላም፤ ለአገራችን፣ ለቤታችን በተለይም ለልባችንና ለአእምሮአችን ሰላም የት ይገኛል? በሰዎች ዘንድ የሰላም የጥም ጩኸት ለዘመናት ሲያስተጋባ ኖርዋል፤ በተለይም ዓለም ከጊዜ ወደ ጊዜ እንደ አውሎ ንፋስ እየተናወጠችና ለአስደንጋጭ ክስተቶች ተጋላጭ እየሆነች በመጣች ቁጥር የሰላም ጉጉት ጩኸት ጎልቶ ይሰማል፡፡ ያንተስ የልብህ ጥማት ይሄ ነው? አለመርካትና ሁከት በነገሰበት ዓለም ውስጥ ሁሉን የሚያስንቅ ውስጣዊ ፀጥታን ማግኘት ትፈልጋለህ? የአእምሮ ሰላም እንዴት ያለ ትልቅ ሀብት ነው! ይህን አይነት ሠላም ግጭትና ተስፋ መቁረጥ፣ አመፃና ችግር በበዛበት ዓለም ውስጥ ማግኘት ይቻል ይሆን? ሰው በውጥረት ውስጥ እግዚአብሔርን ያማከለ ህይወት ሰላምን ይሰጣል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰላም ምንጭ በልባችን ያለው የውጊያ ሜዳ ሀጢአትን መናዘዝ እና ንሰሀ መግባት የአእምሮ ሠላም ይሰጣል ዘላቂ ሠላም